Pic065_small.jpg

Welcome to the web site of children of Adola-Kibremengst

If you can not read the text please try to download the fonts from the download page here

ይህ የአዶላና ክብረመንግስት ልጆችን የተመለከተ ዌብሳይት ሲሆን የሚያተኩረውም በአካባቢዋ ስለሚገኙት ልጆች ሁናቴ ይሆናል። በውጭ ሃገር የሚኖሩ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን እነዚህን ልጆች በተቻላቸው መጠን በመርዳት ላይ ይገኛሉ። ልጆቹ በአብዛኛው እናትና አባት የሌላቸው ሲሆኑ ወደ ት/ቤት መሄድ ቀርቶ የዕለት ተዕለት ኑሯቸውን ለመምራት የተሳናቸው ናቸው::

...more